የስርዓተ ምህዳር ብዝሃ ሕይወት አያያዝ ዳሬክቶሬክቶሬት
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
ወ/ሮ ህይወት አብረሃ
የስርዓተ ምህዳርና ብዝሃህይወት አያያዝክትትልና ቁጥጥር ዋና የስራሂደት በብዝሃ ህይወትና የስርዓተ ምህዳር ጥናትና ምርምር በማካሄድ የዕፅዋት አካባቢያዊ፣ለማህበራዊ፣ኢኮኖሚያ ዊና ባህላዊ ጠቀሜታን ለህብረተሰቡ በማማከርና በማስተዋወቅና ብዝሃ ህይወትና ስርዓተ ምህዳር ላይ ስታንዳርዶችን በማዘጋጀት ይተገበራል፡፡ የአረንጓዴ ልማትን ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ፣ በደንሃብት አጠቃቀም እንዲሁም የደን ምርት አመራረት፣ አያያዝ፣ ዝውውርና አጠቃቀም የአሰራር ስርዓት በመዘርጋትና ፈቃድ መስጠት፣የብዝሃ ህይወትና ሥርዓተ ምህዳር ግልጋሎት እንዲሰጥ ይደረጋል፡፡ በተጨማሪም በህብረተሰቡ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ የዱር እንስሳት በመከታተልና መፍትሄ በመሥጠት በዚህ ዙርያ የሚነሱ ጥፋቶች በህግ አግባብ እንዲታዩ በማድረግ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በመንግስት ደረጃ የተቀረጹትን ፕሮግራሞች፤ ፓሊሲዎችና ስትራተጂዎች በመተግበር፣ ግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ስልጠና በመስጠት ከተማችን ለስራና ለመኖሪያ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የከተማው ነዋሪ በየደረጃው በማሳተፍ ዜጎች ተጠቃሚ በማድረግና የህብረተሰቡን እርካታ ለማሳደግ የሚሰራ የስራሂደትነው፤
የዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መልእክት
.ኣኣኣኣኣኣኣኣኣኣኣኣኣ