ስርዓተ ምህዳርና ብዝሃህይወት ጥናትና ምርምር ቡድን በብዝሃ ሕይወትና ስርዓተ ምህዳር ጥናትና ምርምር ማካሄድ የተለያዩ ዕፅዋት የሚተከሉበትን ቦታና የሚሰጡትን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ጥናት በማካሄድ ማማከርና ማስተዋወቅ ዕጽዋት የሚሰጡት የኢኮሲስተም ግልጋሎቶች (Environmental services) የገንዘብ ዋጋ (value) ተመን ቀመር ማጥናት እና መቀመርያ ማንዋል ማዘጋጀት