የማዕድን ሀብት ፈቃድ እና አስተዳረር ቡድን

የማዕድን ሀብት ፈቃድ እና አስተዳረር ቡድን

  1. በከተማው የሚገኙ የማዕድናት ሥፍራዎች በጥናት ይለያል፤ ለልማት ያዘጋጃል፤ ከአደጋ ነጻ መሆኑን ያረጋግጣል፤
  2. ፈቃድ ከተሰጠ በኋላ የምርት ግመታ ማከናወን
  3. የማዕድን ህጎችና የአሰራር መመሪያዎችን ማዘጋጀትና መተግበር
  4. በኮንስትራክሽን ማዕድን አመራረትና አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት  መስጠት
  5. የኮንስትራክሽን ማእድን ስራ ፈቃድ መስጠት
  6. የማዕድን ሃብትን ማስተዳደር፣ ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ
  7. ከማዕድን ዘርፉ የሚገኙ ልዩ ልዩ ገቢዎችን መሰብሰብ
  8. የካዳስተርና የጂአይኤስ መረጃዎችን በዘመናዊ መልክ ማደራጀትና ወቅታዊ ማድረግ
  9. የተደራጁ ሥራ አጥ ወጣቶች በማእድን ማምረት ስራ ላይ እንዲሰማሩ ሁኔተዎችን ማመቻቸት
  10. ባለሙያዎችና በዘርፉ የተሰማሩ አልሚዎች በማእድን ዘርፍ ስልጠና የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት