የአካባቢና ማህበረሰብ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን

የአካባቢና ማህበረሰብ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን

  • አልሚዎች ፕሮጀክቶቻቸውን በአካባቢና ማህበረሰብ ተፅዕኖ ግምገማ ሂደት የሚያልፉበትን ሥርዓት መዘርጋት
  • የአልሚዎች ፕሮጀክቶች የአካባቢና ማህበረሰብ ተፅዕኖ ግምገማ ሰነዶችን መገምገምና የብቃት ማረጋገጫ ይሁንታ መስጠት
  • ነባር የማምረቻና አገልግሎት ሰጨ ተቋማት የአካባቢ ማኔጅመንት ዕቅድ እንዲያቀርቡ ማድረግ፣ ይሁንታ መስጠት፡፡