የስርዓተ ምህዳርና የማዕድን አስተዳደር ዘርፍ
የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ:
አቶ አሰግደው ሃ/ጊዮርጊስ
የስርዓተ ምህዳርና ብዝሃህይወት አያያዝክትትልናቁጥጥር ዋና የስራሂደት በብዝሃ ህይወትና የስርዓተ ምህዳር ጥናትና ምርምር በማካሄድ የዕፅዋት አካባቢያዊ፣ለማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ባህላዊጠ ቀሜታን ለህብረተሰቡ በማማከርናበማስተዋወቅና ብዝሃ ህይወትና ስርዓተ ምህዳር ላይስታንዳርዶችን
በማዘጋጀት ይተገበራል፡፡የአረንጓዴ ልማትንለታለመለት ዓላማ መዋሉን ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ፣በደንሃብትአጠቃቀም እንዲሁም የደን ምርት አመራረት፣ አያያዝ፣ ዝውውርና አጠቃቀም የአሰራር ስርዓት በመዘርጋትና ፈቃድ መስጠት፣የብዝሃ ህይወትና ሥርዓተ ምህዳር ግልጋሎት እንዲሰጥ ይደረጋል፡፡ በተጨማሪም በህብረተሰቡ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ የዱር እንስሳት በመከታተልና መፍትሄ በመሥጠት በዚህዙርያ የሚነሱጥፋቶች በህግ አግባብ እንዲታዩ በማድረግ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በመንግስት ደረጃ የተቀረጹትን ፕሮግራሞች፤ፓሊሲዎችና ስትራተጂዎች በመተግበር፣ግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ስልጠና በመስጠት ከተማችን ለስራና ለመኖሪያምቹ ሁኔታ በመፍጠር የከተማው ነዋሪ በየደረጃው በማሳተፍ ዜጎች ተጠቃሚ በማድረግና የህብረተሰቡን እርካታለ ማሳደግ የሚሰራ የስራሂደት ነው፤
በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:
የማዕድን ፈቃድና አስተዳዯር ዳይሬክቶሬት
የስርዓተ ምህዳርና ብዝሃህይወት አያያዝክትትልናቁጥጥር ዋና የስራሂደት በብዝሃ ህይወትና የስርዓተ ምህዳር ጥናትና ምርምር በ...
iconየስርዓተ ምህዳር ብዝሃ ሕይወት አያያዝ ዳሬክቶሬክቶሬት
የስርዓተ ምህዳርና ብዝሃህይወት አያያዝክትትልናቁጥጥር ዋና የስራሂደት በብዝሃ ህይወትና የስርዓተ ምህዳር ጥናትና ምርምር በ...
icon