የባዮ ኢነርጅናቴክኖሎጅ ማስፋፊያ ቡድን
- የተለያዩ የባዮኢነርጂ ቴክኖሎጂዎችን መረጃዎችን በማሰባሰብ የቴክኖሎጂዎችን ስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት፣
- ዲዛይን ማድረግ፣ ማሻሻልና ለፍተሻ ዝግጁ ማድረግ፣ብቃታቸው የተረጋገጠ የማክሰያ ቴክኖሎጂዎች እና የብሪኬቲንግ ቴክኖሎጂዎችን ዲዛይን ማድረግ፣ ለፍተሻ ዝግጁ ማድረግ፣
- የተገልጋዩን ህብረተሰብና የኢነርጂ አልሚዎችን ተሳትፎና ድርሻ ለማሳደግ የፕሮሞሽን/አህዝቦት፣ ሥራ መስራት።
- በአማራጭ ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ልማት ለሚሰማሩ ተወዳዳሪ ሆነው በጥራት እንዲያመርቱ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፤
- ወርክሾፕ በማደራጀት ዲዛይን የተደረጉ ሞዴል ምርቶችን ማምረት።