የኤሌክትሪክ ነክ ክትትልና የኢነርጂ ኦዲት ቡድን

የኤሌክትሪክ ነክ ክትትልና የኢነርጂ ኦዲት ቡድን

  • የኢነርጅ ብክነትን ለመከላከል የኢነርጂ ኦዲት ስራዎችን በተቋማት ላይ ማከናወን፤
  • የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ የመስጠት፣
  • በኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሪክ ነክ ንግድ ሥራዎች; የተሰማሩ ድርጅቶች ብቃታቸውን የማረጋገጥ፣
  • የአሰራር ስርዓት መቅረፅ፤ የፀሃይ፣ የነፋስ፣ የጂኦተርማልና የአነስተኛ ሃይድሮፓወር የአማራጭ ኢነርጂ ቶክኖሎጂዎችን ማጥናት፣ ዲዛይን ማድረግ፣ ፍተሻ ማካሄድ