የአየር ንብረት ለውጥ እና እቅድ ትግበራ ቡድን
1. ለአየር ንብረት ለውጥ የሚቋቋም የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስትራተጂና አፈጻጸም ማንዋል ማዘጋጀት
2. በዘርፍ መ/ቤቶች የተቀመጡ የአየር ንብረት ለውጥ የመከላከልና ማጣጣም ዒላማ ለማሳካት የድርጊት መርሃ ግብር እንዲያዘጋጁ ሙያዊ ድጋፍ መስጠት
3.ዘርፍ መስሪያቤቶች እቅድ እንዲያዘጋጁ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
4.የከተማዋን ለአየር ንብረት ለዉጥ ተፅዕኖ ተጋላጭነት ለመቀነስ ፕሮፖዛል በማዘጋጀት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድና የትግበራ መረጃዎች መተንተን
5. የአየርንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ለሚደርስባቸው የማጣጣሚያ መርሃ ግብር በማዘጋጀት፣ ድጋፍ በማፈላለግ ክትትል ማድረግ